AARB Arada Branch Customer service: post #170 — TG.ME

TIN (ግብር ከፋይ) ቁጥር ላላችሁ በሙሉ ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ይህን ሊንክ https://mor-migration.fayda.et በመጠቀም  ማያያዝ  ይችላሉ። ይህን በማስተሳሰርዎ ፡ - ግብር በሚከፍሉበት ወቅት ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ ፤ - በኦንላይን የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቀላል እንዲሆን እና እንዳይጭበረበር ይረዳል። ያስተውሉ፦ የግል መረጃዎ ደህንነት በእርስዎ እጅ ስለሆነ ፤ ፋይዳ ልዩ ቁጥር (FIN) በገቢዎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች ያለምንም ችግር ማጋራት ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ  #ዲጂታልኢኮኖሚ

October 14, 2025 4.3K 2 19