በአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አንቀፅ 50/4/ሀ የተገለፁት ዘርፎች የተሰማራቹ እና አመታዊ ሽያጫቹ ከ2 ሚሊዬን በላይ የሆን ቲኦቲ የምታሳውቁ የነበራቹ ግብር ከፋዬች በአስቸኳይ ቅ/ፅ/ቤት እየመጣቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
September 19, 2025 4.2K 18