ለውድ ግብር ከፋያችን የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ከግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ጋር ማቀናጀት አስፈላጊ በመሆኑ በዚህ ማስፈንጠሪያ https://mor-migration.fayda.et/ በመጠቀም ባሉበት ሆነው በኦንላይን ወይም በአካል ግብር በሚከፍሉበት ቅ/ጽ/ቤት ወይም በስሩ የሚገኙ ወረዳዎች በመሄድ ማስተሳሰር የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ካልተሳሰረ ግን በቢሮአችን ማንኛውንም አገልግሎት ማግኘት የማይችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ
May 19, 2026 2.6K 14