AARB Arada Branch Customer service: post #168 — TG.ME

ለክሊራንስ ፈላጊዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር ከግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መቀናጀት ለክሊራንስ እንደ አንዱ ቅድመ ሁኔታ ሆኖ ስለተቀመጠ በድረገፅ https://mor-migration.fayda.et/step/1 እየገባቹ እንድታቀናጁ እናሳስባለን።

September 19, 2025 3.9K 14