Forwarded fromMinistry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
ለግብር ከፋዮች በሙሉ! ጥር 07/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ባለ (QR-Code) ማንዋል ደረሰኝ ከብርሃንና ሰላም ህትመት ትዕዛዝ የጠየቃቹ ውድ ግብር ከፋዮቻችን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን (TIN) በማስገባት የህትመት ትዕዛዙ ያለበትን ደረጃ ያረጋግጡ። https://www.mor.gov.et/qr
January 15, 2026 3.8K 34