በፌዴራል የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1395/2017 አንቀጽ 89 ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት በነበረው የግብር ዓመት የተከፈለውን ግብር 25 በመቶ እንደሚከፍል ተደንግጓል፡፡ በዚህ መሰረት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የመክፈያ ጊዜ ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 30 • ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 30 የተቀነሰ 3% ቅድመ ግብር (Withholding ) በዚህ ወር ከሚከፈለው ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል፡፡
February 17, 2026 3.8K 35