@LegalCase · 1.1K subscribers
Legal Case የህግ ጉዳይ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/LegalCaseIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 21, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
"በችኮላና በጥድፊያ" የሚዘጋጁ ህጎች፣ በህግ አወጣጥ ስርዓቱ ላይ አለመረጋጋት እየፈጠሩ መሆኑን በጥናት ተመላክቷል። 👉 አንዳንድ መመሪያና ደንቦች ከመውጣታቸው በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የማይገመገሙ መሆኑ ደግሞ ችግሩን አባብሶታል ተብሏል። 👉 ህጎች በወጡ በሳምንት እና በአመታቸው ማሻሻያ የተደረገባቸውም እንዳሉም ተገልጿል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በኢትዮጵያ የህግ አወጣጥ ሂደት ውስጥ ተደጋጋሚ ማሻሻያዎች፣ የአዋጅ መሻሮችና መጣረሶች እየታዩ መሆኑን፣ …
[media, no text]
18. ግልፅ ሕግ የለወጠ የሰበር ትርጉም። በቤተሰብ ህጉ ድንጋጌ ከባልና ሚስት ያለ አንደኛዉ ተጋቢ ፈቃድ ወይም ስምምነት የተደረገ ዉል እንዲፈርስ የሚቀርብ ዳኝነት ጥያቄ ዉሉ መደረጉ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ በስድስት ወር ጊዜ ዉስጥ ሆኖ በማንኛዉም ሁኔታ ዉሉ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ በሁለት ዓመት ጊዜ ዉስጥ መቅረብ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡ ይሁንና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ከባልና ሚስት አንደኛዉ ተጋቢ ያለ ሌላኛዉ ተጋቢ ፈቃድ ወይም ስምምነት የተደ…
15. የፌደራል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መ/ቁ. 251383 በቀን. 07-02-2017 ዓ.ም. በዋለው ችሎት የሰጠው አስገዳጅ ውሳኔ የባልና ሚስት የንብረት ክርክር ላይ የተሰጠ ውሳኔ ሲሆን አስቀድሞ በንብረት ላይ ውሳኔ ከተሰጠና ንብረትም ተከፋፍሎ ከተጠናቀቀ በኋላ አደስ ንብረት ቢገኝ የተገኘው ንብረት ይከፈልልኝ በሚል የሚቀርብ ክስና የሚጠየቅ ዳኝነት በድጋሚ የቀረበ ክስ ነው ሊባል የማይገባ መሆኑን በሚመለከት የተሰጠ ውሳኔ ነው 16. በዳግም ዳኝነት አስቀ…
12. ኤርትራዉያን (መ/ቁ 247259 ጥቅምት 04 ቀን 2017 ዓ.ም) በመንግስት መመሪያ ከሃገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩ ኤርትራዊያንን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ከወጡ ጀምሮ ተፈቅዶላቸው እስከተመለሱ ድረስ ያለው ጊዜ በይርጋው ውስጥ ሊታሰብ የሚችልበት የህግ አግባብ እንደማይኖር ይህ ሰበር ችሎት የፍ/ብ/ህ/ቁ.1845 እና 1846 ድንጋጌዎችን በመተርጎም በሰበር መዝገብ ቁጥር 92408፣ 98177፣ 158255 እና በሌሎችም መዛግብት አስገዳጅ የህግ ትርጉም የሰጠ ሲሆን ይኸ…