ያ ሁሉ ድካማችሁና ልፋታችሁ በከንቱ አይቀርም!
ዛሬ የውጤት ቀን ነው... በብዙ ጭንቀት እና በብዙ ተስፋ ውስጥ ሆናችሁ ውጤት ለምትጠብቁ ውድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ!
አላህ ለለፋችሁበት ድካም ሁሉ እፎይታን፣ ለደከማችሁበት እንቅልፍ ማጣት ደግሞ የተባረከ ውጤትን እንዲሰጣችሁ ከልብ እንመኛለን። አላህ በምታዩት ውጤት ላይ ረክታችሁ እንድታመሰግኑትና ልባችሁን በሰላም እንዲሞላው ዱዓችን ነው! 🤲
ካልሆነም don't worry አላህ እልፍ በሮች አሉት።
የቻናላችን ቤተሰብ የሆናችሁና ውጤት የምትጠብቁ ወንድምና እህቶች ቻናላችን ለናንተ ስጦታ ያዘጋጀ በመሆኑ ውጤታችሁን @primeministerof ላይ በመላክ የተሻለ ውጤት ያመጡትን የምንሸልም ይሆናል።
መልካም እድል!!!
JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

