"ትዳር በጥብቅ የህግ አንቀጾች የሚመራ የፍርድ ቤት መድረክ ሳይሆን፣ አንዱ የሌላውን ድካም የሚጋራበት የፍቅርና የመተሳሰብ ጎጆ ነው።"በእስልምና ሚስት ለቤቷ የምታበረክተው አስተዋጽኦ የደግነቷ መግለጫ ሲሆን፣ የባል እገዛ ደግሞ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና እና የወንድነት ልቅና ማሳያ ነው።JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢t.me/Halal_memory/3086Translate11432July 13, 2026 5.2K 2 13