Halal memory🫀: post #3098 — TG.ME

አብጄ እንዳይመስልህ ቸግሮኝ ነው …

* አስር ሰላት ለመድረስ ተጣድፌ ወደ መስጂድ እያቀናሁ ሳለ ከጎኔ አንድ ሰካራም እንዲህ ሲል ሰማሁት ፦
      " እናትማ  እናት ናት " 2/3 ጊዜ… ) " ከደጋገመው ብሃላ የሚያኖረው ግን ፈጣሪ ነው ቢኖርህም ትኖራለህ ባይኖርህም ትኖራለህ "

ሲል ቆም ብዬ አየሁት ....አብጄ እንዳይመስልህ ቸግሮኝ ነው …አለኝ🖤
 
   ንግግሮቹ ግርርም እያሉኝ ምናለ ይህን ሰው ለረዥም ሰአት ባደመጥኩት አልኩና  የአስር ሰላት እየተሰገደ መሆኑ ትዝ ሲለኝ ትቼው ሄድኩ ...

JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢
❤17💔7
July 28, 2026 5.6K 5 12