"ሕይወት በጣም አጭር ናት፤ስለዚህ በጭንቀት፣ በሀዘን እና በትካዜ ይበልጥ አታሳጥራት።ዛሬን (በእለቱ) ብቻ ኑር፣ያለፈውን ጊዜ አስጨናቂ ነገሮች እርሳ፣የወደፊቱን ጊዜ ደግሞ እስኪመጣ ድረስ ተወው፣እንዲሁም የተሻለ፣ ያማረ እና የተሟላ ሕይወት እንደሚኖርህ ተስፋ አድርግ (ተደሰት)።"أبشرt.me/Halal_memory/3101Translate36August 11, 2026 1.7K 2 12