"ሀኪሞች ፍቅርን ከነፍስ በሽታ ውስጥ ቆጥረውት መድሃኒቱንም ገልፀዋል። እኔ ግን ከፍቅር መዳንን አላህን ከለመንኩኝ አላህ አፊያ አያድርገኝ"ሊሳኑዲን ኢብኑ ኸጢብሁሉም ለለይላው ያለቅሳል ለይላም ለሌላው ታለቅሳለችቀኑ ይለፍ እንጂ ጊዜው ይለፍ እንጂ የሁሉ ለይላ ከደጅ ትጠናለች#አብሽሩJOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢t.me/Halal_memory/3088Translate1962July 14, 2026 2.2K 4