Halal memory🫀: post #3083 — TG.ME

ስያቀብጠኝ የስልኬን password በድምፅ አደርጋለው ብዬ reccord ሳደርግ ዉሻችን አብሮ ጮሆ ይኸው አሁን አብረን ካልጮህን ስልኬ አልከፍት ብሏል😢

በደንብ ፊቸር ሚችል dm😭
🤣35😭4😢2❤1
June 27, 2026 3K 1 10