እነዚህ ጋዛዊያን ናቸው እግርና እጅ የሌላቸው።
የስፔይንና አርጀንቲናን ማልያ ለብሰው የአለም ዋንጫ ፍፃሜን የሚመስል ጨዋታ አድርገዋል።
ለአለም ማሳየት የፈለጉት አንድ ነገር ነው
" እኛምኮ ህይወት ይገባናል ፤ እንዲህ ሳንሆን አካላችንን ሳናጣ መኖርኮ እኛም ይገባን ነበር ። እኛም እንደናንተው ህዝቦች ነን ተጫውተን ተደስተን መኖር የምንናፍቅ የሚገባን ህዝቦች ነበርን" የሚል ነው።
ጋዛዊያንን በዚህ መልኩ ማየት ልብ ይሰብራል!
©Seid
31
6
5
2July 19, 2026 2.6K 1 2