@rispc
Renaissance School
We have been tracking it since November 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/rispcIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
ለሁሉም የክፍለ ከተማችን የግልና የመንግስት ትምህርት ተቋማት አርብ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ትምህርት የማይይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። የክፍል ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት
ሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ አበባ ለ ውድ የተማሪ ወላጆች - ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ዓ.ም በደመራ በዓል ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ት/ት አይኖርም፡፡ - ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም በመምህራን ጉባኤ ምክንያት ት/ት ለሙሉ ቀን አይኖርም፡፡ - ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም መደበኛ ት/ት ይቀጥላል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች - ዘወትር ሰኞ፣ረብዕ እና አርብ የማጠናከሪያ ት/ት ከጠዋቱ 1፡30 –…
[media, no text]
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉🎉🎉
Channel photo updated
#MoE የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et…