ሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ለ ውድ የተማሪ ወላጆች
- ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ዓ.ም በደመራ በዓል ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ት/ት አይኖርም፡፡
- ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም በመምህራን ጉባኤ ምክንያት ት/ት ለሙሉ ቀን አይኖርም፡፡
- ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም መደበኛ ት/ት ይቀጥላል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
- ዘወትር ሰኞ፣ረብዕ እና አርብ የማጠናከሪያ ት/ት ከጠዋቱ 1፡30 – 2፡20 ይሰጣል፡፡
- ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ የማጠናከሪያ ት/ት ከሰዓት 10፡00 – 10፡45 ይሰጣል፡፡
- ቅዳሜ ለሙሉ ቀን ከ2፡30 – 9፡00 የማጠናከሪያ ት/ት በክላስተር እና በት/ቤቱ የሚሰጥ በመሆኑ ወላጆች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ በማድረግ ተማሪዎች በሰዓት ተገኝተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እገዛ እንዲያደርጉ እንገልፃለን፡፡


