ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ለሬነሳንስ ቅድመ አንደኛ ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ለ2019 ዓ.ም በት/ቤታችን ለተመዘገቡ ተማሪዎች የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት ት/ቤቱ የሚሸጥ ስለሆነ፣ ከ27/12/2018 - 04/13/2018 ዓ.ም ድረስ፣ ጠዋት ከ2:30-6:00 እና ከሰዓት 7:30-9:30 በት/ቤቱ ንብረት ክፍል ተገኝታችሁ ለየክፍል ደረጃ የተቀመጠውን ክፍያ በመፈጸም የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ

