ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ለ12ተኛ ክፍል የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ነገ ሐሙስ(09/11/2018) ሁለተኛ…

ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ

ለ12ተኛ ክፍል የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች
ነገ ሐሙስ(09/11/2018) ሁለተኛ ዙር ESSLCE ፈተና ሰለሚጀምር ጠዋት 1፡30 የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሳችሁ የት/ቤት እና የፋይዳ መታወቂያ ፤ አድሚሽን ካርድ ይዛችሁ በሬነሳንስ ት/ቤት ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
❤9👎4
July 15, 2026 4.6K 6