ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ላለፉ ነባር ተማሪ ወላጆች፡ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ…

ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ

ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ላለፉ ነባር ተማሪ ወላጆች፡
የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው ወደ 9ኛ ክፍል ያለፉ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ዓርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ/ም መሆኑን እያሳሰብን በዚህ ቀናት ውስጥ ካላስመዘገቡ ቦታውን ለአዲስ ተማሪዎች የምንሰጥ መሆኑን አንገልፃለን።

ት/ቤቱ
❤3
July 22, 2026 3.9K 4