ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡ 11 እና 12ኛ ክፍል ክላስተር…

ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ

ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡
11 እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች የመጨረሻ ፈተና ሃሙስ ነሐሴ 21፤ 2018 ሰለሚሰጥ በጊዜ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
ትምህርቱ አርብ ነሐሴ 22፤ 2018 የጠናቀቃል።
❤6
August 26, 2026 3.8K 5