ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር…

ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ

11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡
11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች ከነገ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፈተና ሰለሚሰጥ ሁላችሁም ተገኝታች ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን። ፈተናውን ካልወሰዳችህ ሰርተፍኬት የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡
ለፈተና ስትመጡ የክረምት ት/ት ክፍያ ያልከፈላችሁ 1000 ብር ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን

ት/ቤቱ
❤6
August 13, 2026 3.5K 16