ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ለውድ የተማሪ ወላጆች፡
የሬነሳንስ ት/ቤት ከ1ኛ - 10ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ/ም ድረስ ለመስጠት ፕሮግራም መያዛችን ይታወቃል።
በዚሁ መሰረት ወላጆች ልጆቻችሁን የደንብ ልብስ ለብሰውና የት/ቤት መታወቂያ በማሲያዝ እንድትልኩ እያሳሰብን፤ ትምሕርቱ የሚሰጠው ከሰኞ - ዓርብ ከ2፡30 - 6፡30 በመሆኑ ተማሪዎች በሰዓቱ እንዲገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እስካሁን ለክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ያላካችሁ ወላጆች ተማሪዎቹን በፍጥነት ወደ ፕሮግራሙ እንድትልኩ እንገልፃለን።
ት/ቤቱ

