@Informations_Technology · 1.3K subscribers
ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀት ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ Facebook link👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://www.facebook.com/Technologynews.M
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Informations_TechnologyIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 9, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ፌስቡክ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://www.facebook.com/Technologynews.M ዩቱበ፦👇🏼👇🏼👇🏼 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ
ኮምፒዉተራችሁ በጣም slow ነው? እንዴት ማስተካከል ትችላለችሁ? ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የገዛነው ኮምፒውተራችን ፍጥነት በመቀነስ ማለትም ቶሎ ምላሽ ባለመስጠት እና ረጅም ጊዜ load በማድረግ በጣም ቀላል የሆኑ ስራዎችን እንዳንሰራ ሲያደርገን ይስተዋላል። ኮምፒውተራችን ለምን slow እንደሆነ እና ችግሩን እንዴት ማስተካከል እንደሚቻል መረዳት ከባድ ስራ መስሎን ሊታይ ይችላል። ዛሬ አይዲዛየር ኮምፒውተር ቀርፋፋ ፒሲን እንዴት በደቂቃዎች ውስጥ ማስተካከል ሚያስችሉንን…
https://youtu.be/J_sE_Hw9fDM
⚠️ ⚠️ ⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️ ⚠️ ኮምፒውተራችን ላይ #ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን። 👉ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን። 1, ወደ ኮምፒውተራችን …
የነገሮች ኢንተርኔት (The Internet Of Things) 🎆ኢንተርኔት በተለምዶ እንደሚታወቀዉ ኮምፒዉተሮች ብቻ እርስ በእርሳቸዉ ተገናኝተዉ የሚሰሩበት አሠራር ታሪክ እየሆነ ነዉ ቢባል ማጋነን አይሆንም። በ1984 ዓ.ም. ከኢንተርኔት ጋር የተያያዙ ኮምፒዉተሮች 1 ሺህ ብቻ ነበር። ይህ ቁጥር በ1992 ዓ.ም. ወደ 1 ሚሊዮን ማደግ የቻለ ሲሆን በ2006 ዓ.ም. ደግሞ 600 ሚሊዮን መድረስ ችሏል። እድገቱ በሚያስገርም ሁኔታ ጨምሮ በ2008 ዓ.ም. 1 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆ…