Information Technology: post #208 — TG.ME

የነገሮች ኢንተርኔት (The Internet Of Things) 🎆ኢንተርኔት በተለምዶ እንደሚታወቀዉ ኮምፒዉተሮች ብቻ እርስ በእርሳቸዉ ተገናኝተዉ የሚሰሩበት አሠራር ታሪክ እየሆነ ነዉ ቢባል ማጋነን አይሆንም። በ1984 ዓ.ም. ከኢንተርኔት ጋር የተያያዙ ኮምፒዉተሮች 1 ሺህ ብቻ ነበር። ይህ ቁጥር በ1992 ዓ.ም. ወደ 1 ሚሊዮን ማደግ የቻለ ሲሆን በ2006 ዓ.ም. ደግሞ 600 ሚሊዮን መድረስ ችሏል። እድገቱ በሚያስገርም ሁኔታ ጨምሮ በ2008 ዓ.ም. 1 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆ…

👍14🥰1
September 27, 2022 4.6K 7