1. ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!... ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች! """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 📱ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ 📱 👉ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0943567688 ከሆነ ወደ *21*094356768# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! 👉 ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ *21*0943567688# በ0943567688 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል #21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል 👉. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ 👉. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ 👉. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ! 👉. ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል 👉. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል ሲፈልጉ #31#"የሚደውሉት ቁጥር" ከዛ መደወል ☞አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር ስናስገባ በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል:: ተጨማሪ የምታውቁት ካለ በኮሜንት አሳውቁን Facebook👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿https://www.facebook.com/Mohammad.Dilsebo ቴሌግራም👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿https://t.me/Informations_Technology የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ መረጃውን ለወዳጆቻችሁ ሼር አዲርጉት #like and #share
FacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.
12
1