Information Technology: post #192 — TG.ME

ፍላሾ ወይም ሚሞሪዎ ራይት ፕሮቴክት እያሎት ሚያስቸግሮት ከሆነና ከፍላሾ ወይም ከሚሞሪዎ ማንኛውንም ፋይል ማይጭን ማያጠፋ ከሆነ በጣም ቀላል መፍትሄ በwindow 7,xp, window 8፣ኦፕሬቲን ሲስተም ላይ ፍላሻችሁን ወይም ሚሞሪያችሁን በመሰካት …….በመጀመሪያ Start -------->ከዛ ALL PROGRAM ------------ከዛ Accessories ከዛ Command Prompt ላይ ራይት ክሊክ አድርጋችሁ Run as Administrator ን ክሊክ በማድረግ ኮማንዱን …

👍3❤1
July 12, 2022 2.2K 16