Information Technology: post #198 — TG.ME

ስልካችን ቢበላሽ እንዴት አድርገን ስልክ ቁጥሮቻችንን እናገኛለን ለሚለዉ ጥያቄ መልስ ይዘን ቀርበናል እባኮትን ይህንን የማያውቁ እህት ወንድሞቻችን እንዲያውቁ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ምንጊዜም ስልክ ቁጥሮቻችንን በ Backup መያዝ አለብን እንዴት Buckup እንያዝ? Step By Step 1:-contact ዉስጥ መግባት 2:-በተለምዶ setting botton የሚባለዉ Back ከማረጊያዉ ተቃራኒዉን መጫን 3:-ከዛ import/export የሚል ሲመጣ እሱን መጫን\ 4:-ከዛ Export to Storage ወይም export to SD Card ሲመጣ የሚል ሲመጣ እሱን መጫን በቃ በ 5 ሰከንድ ዉስጥ FileManager ላይ Coppy አርጎ ይጨርሳል ከዛ FileManager መክፈት 5:-Phone Storage ወይም Memory Storage መክፈት 6:- VCard file ወይም ሌላ አይነት ስም ይሰጠዋል በቃ Buckup ያዝን ማለት ነዉ 7:-ከፈለግን ደግሞ ወደ Computer ላይ Copy ማረግ ይቻላል 8:- Computer ላይ ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ከፈለጋችሁ Coppy ያደረግነዉን በ NotPad በመክፈት ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ይቻላል 2:-እንዲሁም እያንዳንዱን ስልክ ቁጥር ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ ሳይጠበቅብን እንዴት በሰከንድ ዉስጥ ሁሉንም ስልክ ቁጥሮቻችንን ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ አንደምንችል 1:-በመጀመሪያ ከላይ እንዳሳየሁችሁ Memory Card ላይ Copy ማድረግ አለብን 2:-ከዛ Contact ዉስጥ መግባት 3:-ከዛ setting botton ዉስጥ መግባት 4:-inport/ export ዉስጥ መግባት 5:-Import from Storage ማድረግ 3:-ስልክ ቁጥሮቻችንን SIM Card ሳንይዝ እንዴት በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንደምንችል፡፡ እዚህ ላይ የስልክ አድራሻዎቻችንን በጂሜይል / Gmail / ላይ ማሰቀመጥ ግዴታ ነዉ የአንድሮይድ ስልካችንን ከጂሜይላችን ጋር አገናኝተን የምንጠቀም ከሆነ ሁሉንም የስልክ አድራሻችንን እዛ ላይ ማኖር ያስችለናል። ወይም Gmail ላይ በመጫን ስንፈልገው አውርደን እንጠቀመዋልን። በዚህ መንገድም የስልክ አድራሻዎቻንን እንዳይጠፉብን ማድረግ የምንችል ሲሆን SIM Card ሳንይዝ በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንችላለን ድንገት ቢጠፉብን እንኳ ከጂሜይል መልሰን ማግኘት ያስችለናል። ለዚህም ይረዳን ዘንድ የጂሜይል አድራሻችን ውስጥ 1:-ኢንቦክስ / inbox / ውስጥ በመግባት አድራሻ / 2:-Contacts/ የሚለውን መጫን 3:-ከሚመጡንል ምርጫዎች ውስጥ / Restore contacts/የሚለውን በመጫን የስልክ አግራሻችንን ጂሜይል ላይ ለማኖር እንችላለን። የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Arada_Tv ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀት ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

👍3
August 14, 2022 2.6K 16