Information Technology: post #209 — TG.ME

⚠️ ⚠️ ⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️ ⚠️ ኮምፒውተራችን ላይ #ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን። 👉ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን። 1, ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት this pc ወይም my computer ላይ Right Click እናደርጋለን። 2 ከዛም ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Manage የሚለውን እንመርጣለን። 3 ቀጥሎም Device Manager 4, ከዛም በቀኝ በኩል ካሉት ምርጫዎች Universal Serial Bus Controllers ከሚለው ስር ያለውን drop down arow ወይም የዝርዝር ቀስቱን እንነካለን። 5, ከዛም extensible host controller ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን ። 6,ከተዘረዘሩት ዉስጥ Disable ክሊክ እናደርጋልን አሁን ላፕቶፓችን ወይም ዴስክ ቶፕ ኮንፒተራችን ፍላሽ፣ሃርድዲስክ እንዳያነብ ብሎክ ሁኖል ማለት ነው። ▒⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ሼር ያድርጉ Facebook link👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://www.facebook.com/Technologynews.M የቴሌግራም ሊንክ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/Informations_Technology ━━━━━━━━━━━━━━━ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀት ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

❤9👍9🔥1
October 9, 2022 5.6K 19