Information Technology: post #203 — TG.ME

የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ። ከብዙ መፍትሔዎች ሀለቱን መንገዶች እንመልከት። የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro" ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት 🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:- 🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ 👉1 መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን 👉2 ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ 👉3 ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡ 👉4 “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ 👉5 ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ 👉6 ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡ 👉7 “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ 👉8 “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡ 👉9 መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ 👉10 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል። ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ሼር ያድርጉ Facebook link👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://www.facebook.com/Technologynews.M የቴሌግራም ሊንክ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/Informations_Technology ━━━━━━━━━━━━━━━ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እውቀት ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

FacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.
👍6
August 19, 2022 2.9K 25