ስልኮትን ፓተርን፡ፒን ወይም የይለፍቃል ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል? እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንችላለን የሚለውን እናያለን. የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚቻል እናያለን። ግን አንድ ማወቅ ያለቦት ነገር ቢኖር በቀፎው ውስጡ ያሉ መረጃዎች መለትም Install ያደረጉት አፕሊኬሽን፡ፎቶ ቪዲዮ፡ኦድዮ እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው። እነዚህን 6 ስቴፖችይጠቀሙ Step 1:- ስልኮትን switch off ያድርጉትናለጥቂት ሰከንዶችይጠብቁ። Step 2:- ከዛም እነዚን ቁልፎችማለትም ድምፅ መጨመሪያውን( ),Home key, power በተኑን በአንድ ላይይጫኗቸውና ስልኮትን ያስነሱት። Step 3:-ከዛም የተለያዩ ኦብሽኖችይመጡሎታል። Step 4:- ከዛም "Restore factorydefaults" ወይም "Delete all userdata" የሚለውን ይምረጡ። Step 5:-ከዛም "Reboot system now"የሚለውን ይምረጡ። Step 6:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ከዚያም ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎችን ያግኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.youtube.com/channel/UCCtQ8TSLVzUagfV4LjpQoCQ መረጃውን ለወንድም እህቶቻችን ሼር አዲርጉት #like and #share
2
1