@GeezLaws · 4.4K subscribers
www.geezlaw.com | +251948449999 [email protected] #Free_Services #All_Business_Laws & Businesses
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GeezLawsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 11, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 9, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች ለሥራቸው የሚያስፈልጓቸውን የግብርና ግብዓቶች፣ መሣሪያዎችና፣ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ "ከታክስ ነፃ" እንዲያስገቡ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የግብርና ዘርፍን ከተለምዶአዊ አሰራር ወደ ቢዝነስ መር ስርአት ለማሸጋገር ያግዛል ያለውን "የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያ አዋጅ" ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምራቱ ይታወቃል። ይህ አዋጅ ኋላ ቀር የግብርና አሠራር ተወስነው የቆዩ አነስተኛ አርሶ አደሮችን፣ አርብቶ አደሮችንና ከ…
ከ190 በላይ ጠበቆች ገንዘብ ሚኒስቴርን ከሰዋል። • የጥብቅና ሙያ የንግድ ስራ አይደለም፤ የፍትህ አካል ነው? በጠበቆች ላይ የተጫነው የግዴታ የቫት (VAT) ምዝገባ እና የፍትህ ስርአቱ አደጋ!? • የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች (ጠበቆች) በታሪካቸው ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በሙያዊ ነፃነታቸው እና በኢኮኖሚያዊ ህልውናቸው ላይ የመጣባቸውን የተሳሳተ የመንግስት መመሪያ በመቃወም ለፍትህ ቆመዋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ያወጣው መመሪያ ቁጥር 1104/2017፣ ማንኛውም ጠበቃ የገቢ…
የገንዘብ ሚኒስቴር መመርያ 07/2011 እና ዲቪደንድ ታክስ በ ብርሃኑ በየነ ብርሃኑ (የሕህ ኣገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር - ዘመን ባንክ) #All_Business_Laws_and_Businesses_Free_Service https://t.me/GeezLaws
የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ ረቂቅ መመሪያ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንዶችን ምስረታና አስተዳደር በብቃት ለመምራት፣ ለመከታተልና ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችሉ ዝርዝር መስፈርቶችን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በመመሪያ አማካኝነት እንዲወስን የተደነገገ በመሆኑ፣ እና ...(ዝርዝርሩን ይምልከቱ)፣ ባለሥልጣኑ በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 አንቀጽ 86(4)፣ 87(1) እና (2)፣ 90(3) እና 108(2) መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል። #All_Business_Laws_and_Businesses_Free_Service https://t.me/GeezLaws