የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ ረቂቅ መመሪያ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 የጋራ ኢንቨስትመንት… — Geez Laws Center ግእዝ የሕግ ማእከል — TG.ME

የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ ረቂቅ መመሪያ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንዶችን ምስረታና አስተዳደር በብቃት ለመምራት፣ ለመከታተልና ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችሉ ዝርዝር መስፈርቶችን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በመመሪያ አማካኝነት እንዲወስን የተደነገገ በመሆኑ፣ እና ...(ዝርዝርሩን ይምልከቱ)፣ ባለሥልጣኑ በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 አንቀጽ 86(4)፣ 87(1) እና (2)፣ 90(3) እና 108(2) መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል። #All_Business_Laws_and_Businesses_Free_Service https://t.me/GeezLaws

👍5
June 7, 2026 1.5K 6