@eluLaw · 14.6K subscribers
👉Tajaajila Gorsa Seeraa yoo barbaaddan Abukaatoo fi Gorsaa Seeraa #"Eliyaas Kaasaa mariisisaa. 👉የጥብቅና አገልግሎት ሲፈልጉ ኤልያስ ካሳ ጠበቃ እና የሕግ አማካሪን ያማክሩ። 📞 0929399368
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/eluLawIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 12, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 15, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
New Ethiopian Criminal procedure and evidence ..Final version..2018 Seera Deemaa Falmii Yakkaa fi Ragaa Haaraa
Adeemsa Waldiddaan Lafa Baadiyaa Naannoo Oromiyaatiin Walqabatee Uumamu Ittiin Furamu: Xiinxala Dhimmaa” ===========================Source:#Jemal Kumbi FB Kan olitti warabbiin dhiyaate mata duree barreeffama (case analysis/comment) qo’annoo Seerota Bulchiinsa Lafa Baadiyaa mootummaa naannoo Oromiyaa…
Qajeelfama Jijjiirraa Barsiisotaafi Hoggansa Manneen Barnootaa Fooyya'ee Bahe Lakk.12/2018
የሰበር ችሎቱ ውሳኔ የሰበር ሰሚ ችሎቱ የአመልካችን የጥፋተኝነት ውሳኔ ቢያጸናም፣ በካሳው መጠን ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ግን እንደሚከተለው አሻሽሎታል፡- የስም ማጥፋት ጥፋተኝነት መጽናቱ፦ የባንክ መልካም ስም የህልውናው መሠረት በመሆኑ፣ አመልካች ምክንያቱን ሳይገልጽ በጥቅሉ ከባንኩ ዋስትና አንቀበልም ብሎ መጻፉና ለሌሎች አካላት ማሰራጨቱ በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2109 መሠረት መልካም ስምን የሚያጎድፍና ተጠያቂነትን የሚያስከትል ተግባር ነው። የካሳ መጠን መሻሻሉ፦ በደረሰው…
📢 ለተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች፣ የሕግ ባለሙያዎች እና ተመራማሪዎች! በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ታሪክ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ሲያከራክርና ሲያወዛግብ በነበረው መርህ፤ የንጹሕ ሆኖ የመገመት ሕገ-መንግሥታዊ መብት (አንቀጽ 20(3)) እና በወንጀል ክስ ላይ የሚጠየቀውን "ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ" የማስረዳት መስፈርት፣ መስመር ያስያዘውን ታሪካዊ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስገዳጅ ውሳኔ እና በጉዳዩ ላይ በወፍ በረር ያዘጋጀሁትን አጠር ያለ የሕግ ግምገማ …