የጤና ማስታወቂያ የሚያሰሩ ተቋማት ማስታወቂያ ሲያወጡ "የሁሉም ምርጫ" ወይም "ተቀዳሚ ምርጫ" የሚሉ ቃላትን… — Geez Laws Center ግእዝ የሕግ ማእከል — TG.ME

• የጤና ማስታወቂያ የሚያሰሩ ተቋማት ማስታወቂያ ሲያወጡ "የሁሉም ምርጫ" ወይም "ተቀዳሚ ምርጫ" የሚሉ ቃላትን መጠቀም የሚከለክል መመሪያ ወጥቷል። • የጤና ሚኒስቴር በሀገሪቱ የሚሰራጩ የጤና አገልግሎት ማስታወቂያዎች ሙያዊ ስነ-ምግባርን የተከተሉና ህብረተሰቡን የማይበድሉ እንዲሆኑ ለማስቻል "የጤና አገልግሎት ማስታወቂያ ዝግጅት እና ስርጭት መመሪያ ቁጥር 1134/2018" የተሰኘ አዲስ መመሪያ አውጥቷል። • መመሪያው በዋናነት በጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ለህዝብ ሲተዋወቁ ሊከተሏቸው የሚገቡ የይዘት፣ የቋንቋ እና የሥነ-ምግባር መስፈርቶችን በዝርዝር አስቀምጧል። • ዝርዝር ይዘቱ መመርያውን ይመልከቱ። [email protected] #Free_Services +251948449999 #All_Business_Laws & Businesses https://t.me/GeezLaws

May 18, 2026 1.6K 7