🕊️መንፈሳዊ የመዝሙር ግብዣ ከ"ቤተ ቀጢን" 🕊️
"ሰላም ለሁላችሁ ይሁን!
በቤተ ቀጢን (Bete Kettin) የዩቲዩብ ቻናላችን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲስ ዝማሬ ዛሬ ማታ 2:30 ላይ በቀጥታ (Live Premiere) ይለቀቃል።
በወቅቱ በላይቭ ቻት (Live Chat) አብረናችሁ ስለምንቆይ፣ ሁላችሁም በጋራ እንድትሳተፉና የዝማሬው በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ በፍቅር ተጋብዛችኋል። 🌟
የቀጥታ ስርጭቱን ለመታደም ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇👇👇
https://youtu.be/fjRV-zJo50c
እባክዎ ዝማሬው ለብዙዎች እንዲደርስ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የቤተ ቀጢን ቤተሰብ ይሁኑ።
የእግዚአብሔር ጠባቂነት የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን🙏🙏🙏








