ቅዳሜ በ4/04/018 ግቢ ጉባኤ በመዝሙርና ኪነ ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ መንፈሳዊ ቲያትር ስለሚቀርብ ሁላችሁም የፕሮግራሙ ተጋባዥ በመሆን ለህይወታችን የሚጠቅመንን ትምህርት እንድንማር።ሰዓት፦ 8፡30 ይጀራል።ቦታ፦ በግቢ ጉባኤው አዳራሽመግቢያ ዋጋ፦ 10 ብር ብቻበተቻለ መጠን ባናረፍድ መልካም ነው ከጅማሬው ካላየንው ላይገባን ስለሚችል።t.me/dbugg21/763Translate112December 9, 2025 1.6K 1