@gitem5687 · 782 subscribers
የማፍቀር መስፈርቱ ፍቅር ብቻ ነው!! በዚህ ቻናል 👉 በኔ የተፃፉ ግጥሞች 👉 እንዲሁም ከሌሎች 👉 ህይወት ቀያሪ እና አሰተማሪ ፅሁፎች 👉 አጭር ልብወለዶች ይቀርቡበታል ሀሳብ አሰተያየት ካሎት https://t.me/rtbvhgg ማድረሰ ይችላሉ ከምንም በላይ የናንተ ፍላጎት ቀዳሚ ነው::
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/gitem5687Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 12, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 8, 2026
We show only what we have seen ourselves.
October 18, 2026
[media, no text]
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንደምን አላቹ online ሰራ መሰራት የምትፈልጉ ሰዎች ኢንተርኔት እና ሰልክን በመጠቀም ብቻ ያለምንም ክፍያ የሚሰራ ሰራ አለ መሰራት የምተትፈልጉ ሰዎች ብቻ በ0980392502 በቴሌግራም መሰራት እንፈልጋለን በሉኝ የሰራው አይነት እና እንዴት እንደሚሰራ አሳያችሁአለሁኝ
°••በዝናብ ቅጠሪኝ••° አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ ውዴ፦ ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ ነይልኝ አል…
https://www.youtube.com/@%E1%88%B3%E1%8B%B5 please subescribe
አትመኚኝ ለብዙ ቀናቶች... ምናልባት አመታት፣ 'አፈቅርሻለሁኝ' ... ብዬ ስልክ መልዕክት፣ ፊትሽ ተጨማዷል... ባይወጣሽም ቃላት። እራሴን ታዘብኩት... እንደተስገበገብኩ ህሊና እንዳ'ጣ ሰው... ባንቺ ተገፈተርኩ አትመኚኝ ይቅር... አፈቀርኩሽ ስልሽ፣ ወትሮም አታምኚኝም... ፌዝ ነው የሚመስልሽ። እናም... ደካማ ነኝ እና... አንቺን ላቆይ ካ'ፌ፣ ስደጋግምብሽ... ቅዠት ሆኗል ትርፌ። እስኪ ልሞክረ... ጠላሁሽ በሚል ቃል፣ ለ'ኔ ባይደላኝም... አንቺን ያስደ…