ከ exit በኋላ የት ለመሄድ አስበዋል??? እነሆ ለተመራቂ ተማሪዎች የመጨረሻ እና የማጠቃለያ ጉዞ ተዘጋጅቷል…

ከ exit በኋላ የት ለመሄድ አስበዋል??? እነሆ ለተመራቂ ተማሪዎች የመጨረሻ እና የማጠቃለያ ጉዞ ተዘጋጅቷል ይሄውም በግቢ ቆይታችን የነበረንን ረጅሙን የህይወት ውጣ ውረድ ጨርሰን ከexit exam በኋላ አዕምሯችንን ለማደስ፤ መንፈሳዊነታችንን ለማጠናከር፤ ወደፊት ያለንን ሩጫ በትጋት ለመሮጥ ያስችለን ዘንድ ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር፤ በመጨረሻም በህይወታችን የማይረሳ ክንውን  እንድሆነን ይህ ጉዞ ተዘጋጅቷል ። ስለሆነም መነሻችን በቀን 11 ስሆን መመለሻችን ደግሞ ሰ…

June 5, 2025 991 4