እንኳን ፈጠሪ ረድቷችሁ ለዚህች ለምትናፍቆት እና ለምትጠብቁዋት ቀን አበቃችሁ ውድ የግቢ ጉባኤያችን እህት ወንድሞቼ ቀሪውንም ጊዜ ፈጣሪ ከፊት ከፊት ይቅደምላችሁ ❤️❤️❤️❤️t.me/dbugg21/760Translate104June 22, 2025 4K 2