ባርክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር " ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ (መዝ 117፥26) ውድ የእግዚአብሔር…

"ባርክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር "
ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ
(መዝ 117፥26)
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ውድ ክቡራን ተመራቂዎቻችን እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ።
እግዚአብሔር አምላክ መልካም የሥራ ዘመን ያድርግላችሁ።

መልእክቱ መላኪያው ተከፍቷል መልካም ምኞታችሁን ተለዋወጡ።
❤9
June 21, 2025 3.2K 1