ባርክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር "🥀 🥀ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ (መዝ 117፥26)🥀 ውድ… — ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ — TG.ME

🥀"ባርክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር "🥀
🥀ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ (መዝ 117፥26)🥀
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ፤ የቅዱሳን ሁሉ ወዳጆች እንዲሁም የግቢ ጉባኤያችን አባላት በሙሉ እንኳን ለዚች ታላቅ ቀን እግዚአብሔር በሰላም በጠና አደረሳችሁ አደረሰን።🥀🌹
ዛሬ ማለትም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እናት ግቢ ጉባኤ ከዓለም ብቻም ሳይሆን ከእግዚአብሔርም ቤት ትመረቁ ዘንድ ኑኑኑኑ ትለናለች ስለሆነም ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ታላቅ እና ልዩ የሆነውን የምርቃት መርሐ ግብር እንድንከታተል ስንል በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን!

🥀🥀🥀CONGRATULATIONS🥀🥀🥀
🕊11❤7
June 21, 2025 3K 1