ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ? የእግዚአብሔር ሰላም ፤የእመቤታችንም ምልጃና ጸሎት፤… — ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ — TG.ME

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ?
የእግዚአብሔር ሰላም ፤የእመቤታችንም ምልጃና ጸሎት፤ የቅዱሳን ሁሉ ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
ነገ ማለትም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት 30/09/2017 ዓ.ም ይህ መርሐ ግብር ይካሄዳል ሪሚዲያል ተማሪዎች በቀን 2 ስለምወጡ well go ተዘጋጅቷል ሌላው ደግሞ ልዩ የሆነ የዝማሬ ምሽት ይኖራል ሁላችንም ልጆቻችንን እየቀሰቀስን እንድንመጣ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።

ማሳሰቢያ :- በመጨረሻም የ photo program ስላለ ተመራቂ ተማሪዎች በየክፍላችሁ ካሉ ልጆቻችሁ ጋር የደረሰላችሁ የመመረቂያ ልብሳችሁን ለብሳችሁ እንድትመጡ በድጋሚ በእናት ግቢ ጉባኤ ስም እናሳስባችኋለን ።
በሰላም እደሩ!
👍5❤3
June 6, 2025 3.6K 8