ኒው ኤሊት አካዳሚ
ውድ ወላጆች/አዳጊዎች
ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም ምዝገባን ይመለከታል
በመጀመሪያ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ መርሃ-ግብርን አክብራችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ ላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ በትምህርት ቤቱ ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
የመጀመሪያው የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች በተቀመጠው ቀናት ውስጥ ማስመዝገብ ላልቻላችሁ ጥቂት ወላጆች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስንል የምዝገባ ጊዜውን ማራዘማችንን እንገልፃለን።
በዚህ መሰረት፡-
አዲሱ የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን (ሐምሌ 28) በኋላ ተጨማሪ ቀናት የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
New Elite Academy
Dear Parents/Guardians
Subject: Regarding the 2026/27 Registration
First, on behalf of the school, we express our highest gratitude to all parents who respected the 2026/27 academic year registration schedule and registered their children on time.
Although the initial registration deadline was July 31, 2026 in response to requests from a few parents who were unable to register within the set dates for various reasons, we hereby announce that we have extended the registration period.
Accordingly:
The new registration deadline will be until August 04, 2026 only.
Notice: Please be strongly advised to register within the given period, as no additional days will be granted after the specified date (August 04).
The School











