NEW ELITE ACADEMY: post #5516 — TG.ME

ኒው ኤሊት አካዳሚ

ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች ፡-

የ2018 ዓ.ም ተማሪዎች የምርቃት ስነ-ስርዓት እና  መዝጊያ መርሃ-ግብር እሁድ ፣ ሐምሌ 05 ቀን 2018 ዓ.ም በአያት/ደራርቱ አደባባይ - ከአደባባዩ ወደ ክ/ከተማ ሲሄዱ በቀኝ በኩል ጋራ ጉሪ አንደኛ  እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም፡-

📍ሁሉም ተማሪዎች እና ወላጆች ጠዋት ከ 2:00 ሰዓት በፊት በዝግጅቱ ቦታ መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡

                          ት/ቤቱ
👍5❤4
July 11, 2026 446 3