(ቴዲ ሀዋሳ)
እስክንድር ነጋ በዶቸቨለ ጋር ባደረገው ቆይታ መላው የአማራ ህዝብና የፋኖ አባላት ሳያውቁት የሚደረግ ፅምዶም በሉት ጥምረት ተቀባይነት የለውም "ፅምዶ የአማራ እና የኢትዮጵያ ህዝቦች ጠላቶች የፈጠሩት ስብስብ ነው" ሲል ተናግሯል።
እንደ እስክንድር ነጋ ንግግር ተደጋጋሚ የነብስ ግድያ የተደረገበት ሲሆን ድርጊቱም በፋኖ ውስጥ በነበሩ ረጃጅም እጆች ምክንያት መሆኑን ገልጿል፤
ይህን ተከትሎ ለ ህውኋት ቅርበት ያላቸው ሚዲያዎች ለእስክንድር ነጋ ማስጠንቀቂያ መልዕክት ማውጣቱን ተናግረዋል











