አርቲስት ዳኜ ዋለ ለመጪው አዲስ ዓመት አዲስ ዜማ ሊለቅ መሆኑ ተሰማ!
ታዋቂው ድምፃዊ አርቲስት ዳኜ ዋለ ለመጪው የ2019 አዲስ ዓመት በጉጉት የሚጠበቅ አዲስ የሙዚቃ ሥራውን ለሕዝብ ለማድረስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ተሰምቷል።
አርቲስቱ ሊለቀው ባዘጋጀው በዚህ አዲስ ዜማው ውስጥ ስለአዲስ አበባ ጉዳይ እንደሚዘፍንም እና የተለያዩ ማኅበራዊና ሀገራዊ ጭብጦችን ያካተተ እንደሆነ ታውቋል።
እንደተገኘው መረጃ፣ የሙዚቃ ሥራው ሙሉ ዝግጅት ተጠናቆ፣ በአሁኑ ወቅት ለመልቀቂያ ቀናት ዝግጁ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ በቅርብ ቀናት ውስጥ በዳኜ ዋለ ዩቱዩብ ቻናል https://youtube.com/@dagnewale?si=-DVmUq4DALOZQFLZ አማካኝነት ለሕዝብ እንደሚሰራጭ ታውቋል።
የዩቱዩብ ቻናሉን በዘመቻ መልክ የማስተዋወቅ ስራ እንጀምራለን፣ አሁን ካለው 266K ወደ 500K የማስገባት ዘመቻ ይህን ዘመቻ በዋነኝነት ፍቃደኛ የሆኑ ሰዎች እናስተባብረዋለን፣ ፍቃደኛ የሆናችሁ አሳውቁኝ!
https://youtube.com/@dagnewale?si=-DVmUq4DALOZQFLZ
እንተባበር!














