እንዴት ዋላችሁ ውድ ር/መ/ራንና የልዩ ፍላጎት ባለሙያዎች
በ5/01/2019 ዓ.ም በላክነው ቅፅ መሰረት በ6/01/2019 ዓ.ም 6፡00 ድረስ የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች መረጃ በቅፁ መሰረት የላካችሁልን ት/ቤቶች
ጥቁር አንበሳ
ዳ/ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ
ህብረት
ቀለመወርቅ
መሀል ግንፍሌ
ብሔረ ኢትዮጵያ
ቤቴልሄምና
ገነት መስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ ስትሆኑ እናንተን እያመሰገንን
የቀራችሁት መረጃውን ያላካችሁ ት/ቤቶች መረጃው አስቸኳይ ስለሆነ በቅፁ ብቻ ሙልታችሁ ዛሬ 11፡00 ሰዓት ድረስ እንድትልኩልን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡














