ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን ገልፀዋል:: አያይዘውም በክፍለ ከተማው ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በመስጠት የመምህራን ተጠቃሚነትንና አቅም ማሳደግ እንዲሁም ተማሪዎች ሰላማዊ በሆነ አካባቢ ትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን አብራርተው እቅዱ ግብ እንዲመታ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል ::
በመርሀ ግብሩ ላይ በ2018 የትምህርት ዘመን በትምህርት ዘርፍ የተሰሩ ስራዎችና የተማሪዎች ውጤት ትንተና ሪፖርት እንዲሁም የ2019 እቅድ በክፍለ ከተማው ትምህርት ፅ/ቤት አስተባባሪ ወ/ሮ ደመቁ ገረመው አማካኝነት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
September 6, 2026 2.2K