NEW ELITE ACADEMY: post #5518 — TG.ME

ኒው ኤሊት አካዳሚ ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች :- ✏️ ይህ መልእክት ለተመራቂ ተማሪ ወላጆች :- ቃል ገብተን የነበረው የአንደኛ ደረጃ ግቢ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ለ2019 አንደኛ ደረጃ እንዳንመዘግብ ተደርጓል ። ይህም ለሚመለከተው አካል አስረድተን ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ እንገኛለን ፤ ለተፈጠረው መስተጓጎል ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን ።       🏫  ለ 2019 የትምህርት ዘመን መመዝገብ የምንችለው የቅድመ አንደኛ (Kindergarten) አሁን ባለንበት (የቀድሞ ግቢ) ወይም አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ግቢ ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ። 🕐 የምዝገባ ቀን እና ሰዓት ከሰኞ ፣ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጠዋቱ 2:00- 9:30 ድረስ ይሆናል ። ለመመዝገብ  👇 1. የልደት ካርድ ከወሳኝ ኩነቶች(ወረዳ)የተሰጠ  ኮፒ 2. የተማሪ የክትባት ካርድ  ኮፒ 3. ሁለት የተማሪ ጉርድ ፎቶግራፍ ፣ መጠኑ (3*4) 4. የወላጅ/አሳዳጊ የእናት አንድ የአባት አንድ ፎቶ ለ2019 ዓ.ም የቅድመ አንደኛ ተማሪዎች ምዝገባ ለ KG 1 ፣ ለ KG 2 እና KG 3 ተማሪዎች የሚማሩት በነባሩ ግቢ አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት ያለው ግቢ ብቻ ይሆናል ። 🧑‍🎓 የተመራቂ ተማሪ ወላጆች መልቀቂያ ከወዲሁ እንድትወስዱ ስንል ለማስታወስ እንወዳለን ። ለተጨማሪ መረጃ 🤳 0952110000       0952120000 አድራሻ :-  አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት

July 19, 2026 305 1