ኒው ኤሊት አካዳሚ ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ፣ ከቦርድ አባላት ፣ ከወላጅ ኮሚቴ አባላት እና ከክፍለ ከተማ ከተወከሉ ባለሙያ ጋር የነበረን ውይይት በሰለም ተጠናቋል ። ይህ ጭማሪ ከኬጂ 1 እስከ ኬጂ 3 ያጠቃልላል ። 👉 ካሉበት ሆነው የምዝገባ እና ወርሃዊ ክፍያ እንዲፈፅሙ ። 👍 የክፍያ ሁኔታ 👉የወርሃዊ ክፍያ:- 4,500 ብር ( አራት ሺ አምስት መቶ ብር) 👉የመመዝገቢያ ክፍያ:- 1,125 ብር(አንድ ሺ አንድ መቶ ሃያ አምስት ብር ) 👉 ድምር:- 5,625 ( አምስት ሺ ስድስት መቶ ሃያ አምስት ብር) ✏️ ነባር ተማሪዎች በመክፈያ ኮድ ብቻ በአዋሽ ባንክ ካሉበት በመክፈል ልጅዎን ያስመዝግቡ። በዚህ አጋጣሚ አንደኛ ደረጃ ለ2019 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ እንደማይኖር ለማስታወስ እንወዳለን ምክንያቱም እስከአሁን እኛን እየጠበቃችሁ ያላችሁ ወላጆች በተለያየ አጋጣሚ እየጠየቃችሁ ስለሆነ ነው ። ለተጨማሪ መረጃ 0952110000 0952120000 ት/ቤቱ
July 25, 2026 333 2